ብርቱካን በሪሁንEdit

ወ/ሮ ብርቱካን በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 አ.ም የቆየች ከዚያም ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር አሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ጎጥ ስሙ ዋሪ ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ ይካቲት 16 ቀን 1980 ዓ.ም ተወለች። የብርቱካን ብቻኛው ቅልቋ ወንድም ደሳለው በሪሁን ይባላል።

ወ/ሮ ብርቱካን በሪሁን ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በጥሩ ሁኔታ አደገች።ከዚያህ በሆላ በቤተሰብ ፍላጎትና እምነት በተነሳ በአፍላ ወጣትነቷ ማለትም በተወለደች 9 አመቷ ትዳር መሰረተች። ትዳር ከመሰረተች በሆላም በፊቱ አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ ፤በባንጃ ወረዳ፤በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ገዘሃራ አዊዲ ቀበሌ አዊዲ ጊዮርጊስ ልዩ ጎጥ ሳሙሲ ኑሮዋን ከትዳር በለቤታቸው ጋር መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የምታከብር ታላቅ እናት ናቸው።

AEdit

BEdit

CEdit

DEdit