ብላቴ ወንዝ
በማዕከላዊ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ወንዝ ነው።
ብላቴ ወንዝ በማዕከላዊ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ወንዝ ነው። መነሻውን የሚያደርገው ከጉራጌ ዞን ተራሮች በስተደቡብ ምዕራብ ዝቅታ ስፍራ ነው። ቦታውም በዚህ 6°2′N 38°7′E / 6.033°N 38.117°E ይገኛል። መድረሻው ደግሞ አባያ ሐይቅ ነው። ዴቪድ ቡክሰን ስለጥቅሙ ስጽፍ ሲዳማን እና ወላይታን እንደሚያዋን ገልጿል።[1]
ዋቢ
ለማስተካከል- ^ David Buxton, Travels in Ethiopia, second edition (London: Benn, 1967), pp. 98f