ቢቺ ኸድ (እንግሊዝኛ፦ Beachy Head) በሱሰክስእንግላንድ የሚገኝ ታላቅ የጠመኔ ገደል ነው። ከባሕር በላይ (የእንግሊዝ ወሽመጥ) 165 ሜትር ነው።

ቢቺ ኸድ

መኖኩሴውና የታሪክ ጽሐፊው ክቡሩ ቤዳ (Venerable Bede) እንዳመለከተ፣ የኢንግላንድ መጨረሻው አረመኔ ንጉሥ ኤሰልዋልኽና ሕዝቡ በተጠመቁበት ወቅት ያህል (670 ዓም) በእንግላንድ የነበረው የአረመኔዎች ቅሬታ ልጆች ሳይተዉ ከዚህ አካባቢ እራሳቸውን አጠፉ።