በቅመም የተዘፈዘፈ አትክልት

ጥሬ እቃ ለማስተካከል

አሠራር ለማስተካከል

  • 1. አትክልቶቹን በሙሉ ትልቅ ጎድጓዳ ሳህን ውስጥ መጨመር
  • 2. አነስ ባለ ዕቃ ደግሞ ዘይት፣ ሶያ ሶስ፣ የሎሚ ጭማቂው እና ነጭ ሽንኩርቱን ቀላቅሎ፣ በአትክልቱ ውስጥ መጨመር፤ ከዚያ ሳህኑን ሸፍኖ ለግማሽ ሰዓት ያህል ፍሪጅ ውስጥ በመክተት እንዲዘፈዘፍ ማድረግ፡፡
  • 3. ከዚያም የግሪል መጥበሻን ካሞቁ በኋላ በዘይት መለቅለቅ፤ አትክልቱን ከተዘፈዘፉበት እያወጡ ከ12 - 15 ደቂቃ መጥበስ ወይም ደግሞ እስከሚበስሉ ድረስ በመጥበሻው ላይ ማቆየት፡፡