የበርሊን ግድግዳቅዝቃዛው ጦርነት ወቅት ከ1953 እስከ 1982 ዓም ድረስ በምዕራብ በርሊን ዙሪያ ከምሥራቅ ጀርመን የለየ ግድግዳ ነበረ።

የበርሊን ግድግዳ በ1978 ዓም