ሰን-ፕዬርና ሚክሎን (ፈረንሳይኛ፦ Saint Pierre et Miquelon) በካናዳ አጠገብ የፈረንሳይ ትንንሽ ደሴቶች ናቸው። 6,080 ኗሪዎች አሉባቸው።