ሾላ (Ficus sp. shola (A) ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ትልቅ ዛፍ ሲሆን ፍሬው ጣፋጭና ለስላሳ ድብልብል ነው። የበለስ አይነት ነው።

ሾላ በኢትዮጵያ

የሾላ ተጨማሪ ጥቅም ለማስተካከል

ስሩ ተፈልቶ ሲጠጣ የኩላሊትና የሽንት ዑደት ብልቶችን ጤንነት ያሻሽላል።[1]

ለሾላ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት ለማስተካከል

የሾላ አስተዳደግና እንክብካቤ ለማስተካከል

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.