ስሜን ማሪያና ደሴቶች (እንግሊዝኛ፦ Northern Mariana islands) በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚገኝ የአሜሪካ ደሴቶች ግዛት ነው።

የስሜን ማሪያና ደሴቶች የኮመንዌልዝ ግዛት
Commonwealth of the Northern Mariana Islands
Sankattan Siha Na Islas Mariånas
Commonwealth Téél Falúw kka Efáng llól Marianas

የስሜን ማሪያና ደሴቶች ሰንደቅ ዓላማ የስሜን ማሪያና ደሴቶች አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "In the Middle of the Sea"
Gi Talo Gi Halom Tasi
Commonwealth Téél Falúw kka Efáng llól Marianas
የስሜን ማሪያና ደሴቶችመገኛ
የስሜን ማሪያና ደሴቶችመገኛ
ዋና ከተማ ሳይፓን
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
ጫሞሮ
ካሮላይናኛ
መንግሥት

ፕሬዚዳንት
አገረ ገዥ
ምክትል አገረ ገዥ
ወኪል
አሜሪካ ግዛት ፕሬዚዳንታዊ ህገ መንግስታዊ ሪፐብሊክ
ዶናልድ ትራምፕ
ራልፍ ቶሬስ
ቭክቶር ሖኮግ

ግሪጎሪዖ ሳብላን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
464
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2010 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
53,467
53,833
ገንዘብ የአሜሪካ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC +10
የስልክ መግቢያ +1-670
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .mp