ሲማ ጭየን
ሲማ ጭየን (ቻይንኛ፦ 司馬遷) ከ153 እስከ 94 ዓክልበ. ድረስ የቻይና ታሪክ ጸሐፊ ነበረ።
በተለይ በ100 ዓክልበ. ግድም ስላሳተመው «የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች» ወይም «ሽጂ» ይታወቃል። በዚህ መጽሐፍ የቻይና ታሪክ ከኋንግ ዲ (2389 ዓክልበ. ግድም) ጀምሮ እስከ ራሱ ዘመን ድረስ ይጽፋል።