ሞንቴው ዳ ፖ (ጣልያንኛ፦ Monteu da Po) በፖ ወንዝ ላይ በስሜን ጣልያን የሚገኝ መንደር ነው።
ሞንቴው ዳ ፖ Monteu da Po | |
የሮማውያን ከተማ ፍርስራሽ | |
ክፍላገር | ፕዬሞንቴ |
ከፍታ | 177 ሜ. |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 882 |
በጥንት የሊጉርያ ሰዎች ቦዲንኮማጉስ የተባለ ከተማ በዚህ ሥፍራ ነበራቸው። የዚሁ ስም መጀመርያ ክፍል ከፖ ወንዝ ስም በጥንታዊ ሊጉርኛ «ቦዲንኩስ ወንዝ» ደረሰ። በሮሜ መንግሥት ዘመን የከተማው ስም ኢንዱስትሪያ ሆነ።