ሊጉርያ ጥንታዊ የጣልያን ክፍላገር ነው። አሁን ዋና ከተማው ጄኖቫ ነው። በጥንት ሊጉራውያን የተባሉት ሕዝቦች በአካባቢው ሲኖሩ ቋንቋቸው ጥንታዊ ሊጉርኛ ይባላል። ስለ ቋንቋው ባህሪ የሚታወቀው ጥቂት ስሞች ብቻ ነው። አሁን ደግሞ ዘመናዊ ሊጉርኛ የሚባል ቋንቋ የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቀበሌኛ ነው።

ዘመናዊው ክፍላገር በጣልያን