ሞራ የቀለጠ የበሬ ወይም የበግ ስብ ነው። ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ከሞራ ተሠርተዋል፤ በተለይም ሳሙናሻማ ለመሥራት ጠቅሟል።

ሞራ - የበሬ ስብ ከቀለጠ በኋላ