ሥነ ንዋይ
(ከምጣኔ ሀብት የተዛወረ)
ሥነ ንዋይ የምጣኔ ሀብት ጥናት ነው።
ትርጓሜዎች
ለማስተካከልበእንግሊዝኛ «economy» /ኢኮኖሚ/ ለ«ምጣኔ ሀብት» እራሱ ሲያመልከት፣ የምጣኔ ሀብት ጥናት ወይም «ሥነ ንዋይ» ትርጓሜ «economics» /ኤኮኖሚክስ/ ነው።
የጥናት ክፍሎች
ለማስተካከልምጣኔ-ሃብታዊ መላ-ምቶች
ለማስተካከልፍላጎትና አቅርቦት
ለማስተካከልዋጋ
ለማስተካከልእጥረት
ለማስተካከልከምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ በስተጀርባ ያለው አበይት ምክኒያት 'እጥረት' ነው። የተፈጥሮ ሃብት አላቂነትና የሰው ልጅ ያልተገደበ ፈላጎት ተጣምረው ለምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ አስፈላጊነት አስተዋጽኦ ምጣኔ ሀብት ባህሪ አበርክተዋል። የዚህ አስተሳሰብ ፈልሳፊዎች፦
- አዳም ስሚስ (ነጻ ገበያ)
- ሪካርዶ (በ ሃራት መካከል ስላለው ትስስር)
- ጆን ሎክ
- ሚልተን ፍሪድማን ኬይንስ
ሊጠቀሱ ይችላሉ።
የምጣኔ-ሃብታዊ አስተሳሰብ ዕድገት
ለማስተካከልዘመናዊ
ለማስተካከልስልጣኔ