ማይስፔስ ወይም myspace.comአሜሪካ ህገር ካሊፎርኒያ ውስጥ የሚገኝ የሰዎች መገናኛ ድረ ገጽ ነው። ገጹ በአሜሪካ ታዋቂ የሆነው ጁን 2006 እ.ኤ.አ. ነበር። እንደ ComScore የተባለው ድርጅት መረጃ በአሁኑ ጊዜ በዋነኛ ተፎካካሪው ፌስቡክ የተበለጠ ሲሆን በጁን 2009 እ.ኤ.አ. 30% የሚሆነውን የሰራተኛ ሃይሉን ቀንሶ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ግን 1000 የሚሆኑ ሰራተኞች አሉት። 100 000 000ኛ ደንበኛውን በኦገስት 9, 2006 እ.አ.አ አስመዝቧል።