ማርያም ሰና
ንግስት ማሪያም ሰና በጦር ድሉ ብዛት የሚታወቀው የአጼ ሠርፀ ድንግል ሚስት ስትሆን በኋላም የእንጀራ ልጇ ያዕቆብ ንጉስ ነግስት እንዲሆን ከሴት ልጆቿ ባሎች (ራስዘስላሴ(ዸምቢያ) አትናቲወስ(ጎንደር) ና ገብረ ዋህድ (ትግራይ)) ያደረገች ናት። ህጻኑት ንጉስ ያዕቆብም በዕድሜ እየጎለመሰ ሲሄድና የሞግዚቶቹን ስልጣን መጋፋት ሲጀምር በሱ ምትክ ዘድንግል እንዲነገስ አድርጋለች።

ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |