መካከለኛ አውሮፓአውሮፓ መካከል የሚገኝ አውራጃ ነው። በጊዜ ላይ የአገራት ወሰኖች ሲቀየሩ፣ እንዲሁም የ«መካከለኛ አውሮፓ» ትርጒም በጊዜ ላይ ተቀይሯል፤ አሁን ግን በመደበኛ ትርጒም «የመካከለኛ አውሮፓ አገራት» የሚባሉት ኦስትሪያቸኪያጀርመንሀንጋሪሊክተንስታይንፖላንድስሎቫኪያስሎቬኒያስዊዘርላንድ ናቸው።

የማዕከለኛ አውሮፓ አገራት አሁን እንደሚቆጠሩ