መለጠፊያ:የዕለቱ የሳይንስ ምርጥ ጽሑፍ

ማርስ --------
የማርስ ምድር በተንቀሳቃሽ ሮቦቶች ፎቶ እንደተነሳ
ማርስ ወይም ቀይዋ ፕላኔትመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ ( አራተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪቬነስ እና መሬት የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ጁፒተርሳተርንኡራኑስነፕቲዩን እና ፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።


ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነ ከባቢ አየር አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶ ቀይዋ ፕላኔት እየተባለች ትጠራለች።