ከ«ኅዳር ፬» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
fixing dead links
መስመር፡ 16፦
 
==ዕለተ ሞት==
*[[1922|፲፱፻፳፪]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት መንግስት ዋና መላክተኛ በመሆን አገሪቱ [[መስከረም ፲፯]] ቀን [[1916|፲፱፻፲፮]] ዓ/ም [[የዓለም መንግሥታት ማኅበር]] አባል ስትሆን ወደ[[ዠኔቭ]] ልዑካኑን የመሩት ራስ ናደው (አባ ወሎ) በዚህ ዕለት [[ጎሬ]] ላይ አረፉ። ሞታቸውን ይፋ ያደረገው አሜሪካዊ ዶክቶር ቨርጂል ዳወርቲ፣ የህልፈታቸው ምክንያት መርዝ ሊሆን እንደሚችል ጠቁሟል። <ref>VIRGIL F. DOUGHERTY, M.D to ADDISON E SOUTHARD, American Minister; 29th November 1929; RECORDS OF THE DEPARTMENT OF STATE RELATING TO
INTERNAL AFFAIRS OF ETHIOPIA (ABYSSINIA) 1910-29 </ref>