ከ«ኤዲንሰን ካቫኒ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የእግር ኳስ ሰው መረጃ | ስም = ኤዲንሰን ካቫኒ | ሥዕል = Edinson Cavani 2011.jpg | ሙሉ_ስም = ኤዲ...» |
(No difference)
|
እትም በ17:07, 16 ጁን 2012
ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ (የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለናፖሊ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
ኤዲንሰን ካቫኒ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ | ||
የትውልድ ቀን | የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሳልቶ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 188 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2000–2005 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2005–2007 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | 30 | (12) |
2007–2010 እ.ኤ.አ. | ፓሌርሞ | 117 | (37) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ናፖሊ | 94 | (66) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2006–2007 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 14 | (9) |
ከ2008 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 40 | (11) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |