ከ«ኤጊዲዮ አሪቫሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የእግር ኳስ ሰው መረጃ |ስም=ኤጊዲዮ አሪቫሎ |ሥዕል=Egidio Arevalo peñarol.jpg |ሙሉ_ስም= ኤጊዲዮ አሪቫሎ ሪዮ...»
(No difference)

እትም በ00:40, 11 ጁን 2012

ኤጊዲዮ አሪቫሎ ሪዮስ (መስከረም ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለክለብ ቲኋና የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ኤጊዲዮ አሪቫሎ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም ኤጊዲዮ አሪቫሎ ሪዮስ
የትውልድ ቀን መስከረም ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ፓይሳንዱኡራጓይ
ቁመት 168 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1999–2001 እ.ኤ.አ. ፓይሳንዱ ቤላ ቪዝታ 35 (2)
2002–2006 እ.ኤ.አ. ቤላ ቪዝታ 108 (6)
2006–2007 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 29 (6)
2007–2008 እ.ኤ.አ. ሞንተሬይ 36 (3)
2008 እ.ኤ.አ. ዳኑቢዮ 9 (0)
2009 እ.ኤ.አ. ሳን ሉዊስ 7 (0)
2009–2010 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 30 (1)
2011 እ.ኤ.አ. ቦታፎጎ 12 (0)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ቲኋና 33 (3)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2007 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 31 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።