ከ«ኪዳነ ወልድ ክፍሌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ''' (ከ፲፰፻፷፬ እስከ ፲፱፻፴፯ ዓ.ም.) ==የህይወት ታሪክ== አለቃ ኪዳነወልድ ክ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 9፦
 
አለቃ ኪዳነወልድ ለኢትዮጵያ በአላቸው አቅም በብሔራዊ ስሜት ተነሳስተው ለታሪክ የሚቀርቡ በርከት ያሉ መጻሕፍት ጽፈው አሳትመዋል። በተለይም ከዘጠኝ መቶ ገጾች በላይ የሆነው «የሰዋሰው መጽሐፍ» ታላቅ እንደሆነ ይነገራል። አለቃ ኪዳነወልድ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታላቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሰው ነበሩ።<ref name="natbio" />
 
አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ በተወለዱ በ ፸፪ ዓመት እድሜያቸው፤ [[ሰኔ ፳፬]] ቀን [[1936|፲፱፻፴፮]] ዓመተ ምሕረት አርፈው [[ደብረ ሊባኖስ]] ተቀበሩ።[http://gzamargna.net/html/gzmezgebeqalat1.html]
 
==ማመዛገቢያ==