ከ«ታኅሣሥ ፳፪» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ታኅሣሥ 22» ወደ «ታኅሣሥ ፳፪» አዛወረ
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ታኅሣሥ ፳፪''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፻፲፪ተኛው እና የ[[መፀው]] ወቅት ፹፯ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፶፬ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፶፫ ቀናት ይቀራሉ።
'''ታኅሣሥ 22 ቀን''':
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
=ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች=
 
*[[1948|፲፱፻፵፰]] ዓ/ም - የ[[ሱዳን]] ሪፑብሊክ ነጻነቷን ከ[[ግብጽ|ምስር]] ሪፑብሊክ እና ከ[[ብሪታኒያ|ታላቋ ብሪታኒያ እና የአየርላንድ ሕብረታዊ ንጉዛት]] ተቀዳጀች።
*[[1890]] - [[እንግሊዞች]] በ[[ደቡብ አፍሪካ]] የ[[ዙሉ]] አገር ወደ [[ናታል]] አውራጃ አስቀጠሉ።
*[[1948]] - [[ሱዳን]] ከ[[እንግሊዝ]] ነጻነቱን አገኘ።
*[[1952]] - [[ካሜሩን]] ከ[[ፈረንሣይ]] ነጻነቷን አገኘች።
 
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - የ[[ካሜሩን]] ሪፑብሊክ ነጻነቷን ከ [[ፈረንሳይ]] እና ከ[[ብሪታኒያ|ታላቋ ብሪታኒያ እና የአየርላንድ ሕብረታዊ ንጉዛት]] ተቀዳጀች።
==ልደቶች==
 
*[[1985|፲፱፻፹፭]] ዓ/ም - የቀድሞዋ ቼኮዝሎቫኪያ በሰላማዊ ስምምነት ለሁለት ተከፍላ [[የቼክ ሪፑብሊክ]] እና [[ስሎቫኪያ]] በተባሉ ሉዐላዊ አገራት ተተካች። መገናኛ ብዙሀን ይሄንን ከፈላ ‘የሐር ፍች’ (Velvet Divorce) የሚል ሥያሜ ሰጥተውታል።
*[[1936]] - [[ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር]]
 
 
==ልደት==
[[Category:ዕለታት]]
 
 
==ዕለተ ሞት==
 
 
==ዋቢ ምንጮች==
 
*{{en]] http://en.wikipedia.org/wiki/January_1
 
 
{{ወራት}}
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]
{{መዋቅር}}