ከ«ነሐሴ ፯» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ነሐሴ 7» ወደ «ነሐሴ ፯» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ነሐሴ ፯ ''' ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፫፻፴፯ ኛው ቀን ሲሆን የ[[ክረምት]] ወቅት ፵፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፳፱ ቀናት፣ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፳፰ ቀናት ይቀራሉ።
'''ነሐሴ 7 ቀን'''...
 
 
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
 
*[[1500|፲፭፻]] ዓ/ም - በስመ መንግሥት አንበሳ በፀር ይባሉ የነበሩት [[ዓፄ ናዖድ]] በዚህ ዕለት አርፈው የ፲፪ ዓመት ልጃቸው [[ልብነ ድንግል|ዓፄ ልብነ ድንግል]] ወናግሰገድ ተብለው ነገሡ።
* [[1890]] - በ[[ኩባ]] በ[[ስፓንያውያን]]ና በ[[አሜሪካውያን]] መካከል ያለው መታገል ጨረሰ።
 
* [[1952]] - [[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ]] ነጻነት ከ[[ፈረንሣይ]] አገኘ።
* [[1890|፲፰፻፺]] ዓ/ም - በ[[ኩባ]] ደሴት በ[[እስፓኝ]] እና በ[[አሜሪካ]] መኻል የነበረው የማስተዳደር ፍልሚያ ትግል አከተመ።
 
* [[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - [[የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ]] ነጻነት ከ[[ፈረንሣይ]] አገኘ።
 
=ልደት=
 
=ዕለተ ሞት=
 
*[[1500|፲፭፻]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት]]፣ [[ዓፄ ናዖድ]] በዚህ ዕለት አረፉ።
 
=ዋቢ ምንጮች=
 
 
[[Categoryመደብ:ዕለታት]]
 
{{ወራት}}
{{መዋቅር}}
[[Category:ዕለታት]]