ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 16፦
 
== የዘመን አቆጣጠር ሥርዓት==
''ለስፖርት-ነክ ዓመታት የእግር ኳስ ንዑስ ክፍልን ከስር ይዩ።''
[[የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] ቢጠቀሙ ይመረጣል። ነገር ግን ለአሁኑ ጊዜ ዓመታት የሚጻፉት እንደ አቅራቢው ምርጫ ነው። የሚሻ ግን መቆጠሪያው በምን አይነት እንደሆነ በግልጽ ለመግለጽ ነው።