ከ«ውክፔዲያ:የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 16፦
 
== የዘመን አቆጣጠር ሥርዐት==
[[የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] ቢጠቀሙ ይመረጣል። ነገር ግን ለአሁኑ ጊዜ አመታቶች የሚጻፉት እንደ አቅራቢው ምርጫ ነው። የሚሻ ግን መቆጠሪያው በምን አይነት እንደሆነ በግልጽ ለመግለጽ ነው።
 
* በኢትዮጵያ መቁጠሪያና በግሬጎርያንበ[[ግሬጎርያን]] መካከል የ7 ወይም 8 አመት ልዩነት አለ። ስለዚህ ፦
[[1998]] አመተ ምህረት = 2005 ወይም 2006 እ.ኤ.ኣ.።
 
ከዚያ ደግሞ የአውሮፓ አቆጣጠር አንዳንዴ "ዓመተ ምህረት' ሊባል ይችላል። ስለዚህ፦
መስመር፡ 29፦
* እንደ ዓመታት አይነት ተመሳሳይ ይሁኑ። ምሳሌ፦
 
:[[December]] 26, [[2005 (እ.ኤ.ኣ.)]]
::-ወይም-
:[[ታኅሣሥ 18]] ቀን [[1998]] (ዓ.ም.)
 
* በቀጥታ ወሮችን ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የሚያስለውጥ መለጠፊያ ዘዴ አለ።
በተጨማሪ ለመረዳት [[Wikipediaውክፔዲያ:የቀን መለወጫ]] ይዩ።
 
==የቦታ ስም አጻጻፍ==