ከ«ኅዳር ፰» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ኅዳር 8» ወደ «ኅዳር ፰» አዛወረ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ኅዳር 8|ኅዳር ፰]] ቀን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ ፷፰ኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ [[ሉቃስ]] ፪፻፺፰ ቀናት በ ዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ በ ዘመነ [[ማቴዎስ]]፤ እና በ ዘመነ [[ማርቆስ]] ደግሞ ፪፻፺፯ ቀናት ይቀራሉ።
==ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች==
 
*[[1551|፲፭፻፶፩]] ዓ.ም. - በ[[እንግሊዝ]] ቀዳማዊት ንግሥት ማርያም ስትሞት እህቷ [[ቀዳማዊት ኤልሳቤጥ]] አልጋውን ወርሳ ዘውድ ጫነች።
 
*[[1848|፲፰፻፵፰]] ዓ.ም. - [[ዴቪድ ሊቪንግስተን]] በዛሬዎቹ [[ዛምቢያ]]ና [[ዚምባብዌ]] ላይ የሚገኘውን ታላቅ ፏፏቴ በማየት የመጀመሪያው [[አውሮፓ]]ዊ ሆነ። ይሄንኑም ፏፏቴ ለንግሥቱ ክብር የ[[ቪክቶሪያ ፏፏቴ]] ብሎ ሰየመው።
 
*[[1862|፲፰፻፷፪]] ዓ.ም. - የ[[ሜዲተራንያ ባሕር]]ንና [[ቀይ ባሕር]]ን ያገናኘው የ[[ሱዌዝ ቦይ]] በደመቀና በታላቅ ሥነ ስርዐት ተመረቀ።
 
*[[1961|፲፱፻፷፩]] ዓ/ም - [[የሶቪዬት ኅብረት]]፣ [[አሰብ]] ላይ በዓመት ፭፻ ሺ ቶን የድፍድፍ ነዳጅ ማጣሪያ ለመገንባት የሚያስችለውን ውል ከ[[ኢትዮጵያ]] ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ጋር ተፈራረመ።
[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. በ[[ግብጽ]] ስድስት አመጸኛ አክራሪዎች በ[[ሉክሶር]] ጥንታዊውን የ”ሀትሼፕሱት መቅደስ” ለመጎብኘት የመጡ ሠላሳ ስምንት የ[[ስዊስ]]፤ አሥር የ[[ጃፓን]] ፤ ስድስት የ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] እንዲሁም አራት የ[[ጀርመን]] ዜጎችን ረሽነው ገደሏቸው።
 
*[[1990|፲፱፻፺]] ዓ.ም. - በ[[ግብጽ]] ስድስት አመጸኛ አክራሪዎች በ[[ሉክሶር]] ጥንታዊውን የ”ሀትሼፕሱት መቅደስ” ለመጎብኘት የመጡ ሠላሳ ስምንት የ[[ስዊስ]]፤ አሥር የ[[ጃፓን]] ፤ ስድስት የ[[እንግሊዝ|ብሪታንያ]] እንዲሁም አራት የ[[ጀርመን]] ዜጎችን ረሽነው ገደሏቸው።
[[1996|፲፱፻፺፮]] ዓ.ም. የ[[አውስትሪያ]]ው ተወላጅና የፊልም ተዋናይ [[አርኖልድ ሽቫርትዘኔገር]] የ[[ካሊፎርኒያ]] ሠላሳ ስምንተኛው ገዥ በመሆን መሀላውን ሰጥቶ ስልጣኑን ተቀበለ።
==ልደት==
[[1899|፲፰፻፺፱]] ዓ.ም. በ[[መስከረም]] [[1941|፲፱፻፵፩]] ዓ.ም. የ[[ሆንዳ መኪና]] ፋብሪካን የመሠረተው [[ጃፓናዊ]]ው መሐንዲስ [[ሶዪቺሮ ሆንዳ]]
 
*[[1996|፲፱፻፺፮]] ዓ.ም.- የ[[አውስትሪያ]]ው ተወላጅና የፊልም ተዋናይ [[አርኖልድ ሽቫርትዘኔገር]] የ[[ካሊፎርኒያ]] ሠላሳ ስምንተኛው ገዥ በመሆን መሀላውን ሰጥቶ ስልጣኑን ተቀበለ።
==ዕለተ ሞት==
 
==ልደት==
 
*[[1899|፲፰፻፺፱]] ዓ.ም. - በ[[መስከረም]] [[1941|፲፱፻፵፩]] ዓ.ም. የ[[ሆንዳ መኪና]] ፋብሪካን የመሠረተው [[ጃፓናዊ]]ው መሐንዲስ [[ሶዪቺሮ ሆንዳ]]
 
==ዕለተ ሞት==
 
 
 
==ዋቢ ምንጮች==
*{{en}} P.R.O., FCO 31/165300 Ethiopia: Annual Review of 1961
 
* (እንግሊዝኛ) {{en}} http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/november/17/newsid_2519000/2519581.stm
 
* (እንግሊዝኛ) {{en}} http://www.myviplife.com/lifestories/vipbusiness/Soichiro_Honda_bi.php?c=3