ከ«ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

22 bytes added ፣ ከ9 ዓመታት በፊት
Robot-assisted disambiguation: ግሪክ - Changed link(s) to ግሪክ (ቋንቋ)
(minor corrections, category and cross-ref)
(Robot-assisted disambiguation: ግሪክ - Changed link(s) to ግሪክ (ቋንቋ))
'''ወንጌል '''ኢቫንጌሊዮን ከሚለው የ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም የምስራች ማለት ነው።
[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ያስተማራቸው ትምሀርቶች የተመዘገቡበት መጽሐፍት ወንጌል በመባል ይታወቃሉ። ወንጌል ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ክፍል ውስጥ ሲሆን አራት መጽሐፍትን ያጠቃልላል። [[የማቴዎስ ወንጌል]]፤ [የሉቃስ ወንጌል]]፤ [[የማርቆስ ወንጌል]]ና [[የዮሐንስ ወንጌል]]። እነዚህ ወንጌላት ስማቸውን ያገኙት ከጸሐፊዎቻቸው ሲሆን የያዙት ቃል የኢየሱስ ክርስቶሰን ትወልድ፤ ትምህርት፤ ሞትና ትንሳዔ ነው። ሦስቱ ወንጌላት ማለትም የማቴዎስ፤ የሉቃስና የማርቆስ ወንጌል ተመሳሳይ የሆኑ ብዙ ታምራቶችንና ክስተቶችን ይዘው ይገኛሉ። የዮሓንስ ወንጌል ደግሞ በአብዛኛው ያካተተው የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነትና የአብ ልጅነት የሚያብራራ መልእክት ነው።
 
7,123

edits