ሉቭር ሙዚየም
ሉቭር ሙዚየም (ፈረንሳይኛ ፦ Musée du Louvre /ሙዜ ዱ ሉቭር/) በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው።
ከ1785 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1104 ዓም በተመሠረተው ሉቭር ቤተ መንግሥት ውስጥ ይቆማል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |