ሆቢቻ
ሆቢቻ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በወላይታ ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው። ወረዳው የተቋቋመው በ2019 ከአካባቢው ወረዳዎች ነው። [1] ሆቢቻ ድንበሩን የሚዋሰነው በዙሪያው ያሉት ወረዳዎች ሲሆን ሆቢቻ በደቡብ ምስራቅ በኩል የቢላቴ ወንዝ እና የአባያ ሀይቅ ፣ [2] በምዕራብ በአባላ አባያ ወረዳ፣ በሰሜን በዳሞት ወይዴ ወረዳ፣ በምስራቅ ድጉና ፋንጎ ወረዳ እና በብላቴ ወንዝ ይዋሰናል። የዚህ ወረዳ አስተዳደር ማዕከል ሆቢቻ ባዳ ከተማ ነው።
ሆቢቻ Hobbicha | |
ወረዳ | |
ሀገር | ኢትዮጵያ |
ክልል | ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት |
ዞን | የወላይታ ዞን |
ርዕሰ ከተማ | ሆቢቻ ባዳ |
ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ^ "Hobicha woreda". Archived from the original on 2023-06-10. በ2024-06-20 የተወሰደ.
- ^ "direction to Hobicha woreda". Archived from the original on 2021-09-08. በ2024-06-20 የተወሰደ.