ሃሊፋክስ (Halifax) የካናዳ ክፍላገር ኖቫ ስኮሻ ዋና ከተማ ነው።

ሃሊፋክስ

የሃሊፋክስ ስም ከጥንታዊ እንግሊዝኛ ሲሆን ትርጉሙ «ቅዱስ ጽጉር» ነው። በሚግማቅኛ ቦታው ጅቡክዱክ «ትልቅ ወደብ» ተብሏል።