ሂስፓኑስ
ሂስፓኑስ በእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከአባቱ ሂስፓል በኋላ በኢቤሪያ ላይ ንጉሥ ነበር። የሄርኩሌስ ሊቢኩስ ልጅ ልጅ ይባላል። እስፓንያ ስሟን ከእርሱ እንዳገኘች የሚሉ ደራስያን ጽፈዋል። ሂስፓኑስ ያለ ልጅ አርፎ አያቱ ሄርኩሌስ ከጣልያን ወደ እስፓንያ ሁለተኛ ደርሶ ዙፋኑን እንደ ወሰደ ይባላል።
ቀዳሚው ሂስፓል |
የኢቤሪያ ንጉሥ | ተከታይ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ |