የፕዌርቶ ሪኮ ነጻነት ፓርቲ

(ከPIP የተዛወረ)

የፕዌርቶ ሪኮ ነጻነት ፓርቲ (እስፓንኛ፡- Partido Independentista Puertorriqueño /ፓርቲዶ ኢንደፔንደንቲስታ ፕዌርቶሪኬኖ/ ወይም PIP) የፕዌርቶ ሪኮ ፖለቲካ ወገን ነው። ዋና ዓላማቸው ፕዌርቶ ሪኮ ነጻነቱን ከዩናይትድ ስቴትስ እንዲያገኝ ነው።

PIP