ኖቫክ ጆኮቪች (ሰርብኛ፦ Новак Ђоковић, Novak Đoković) (ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) የሰርቢያ ታዋቂ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሲሆን የዓለም የሜዳ ቴኒስ ባለሙያዎች ማህበር በዓለም ሁሉ አንደኛው ተጫዋች ነው ብሎ ሰይሞታል።