ቤስሀንተር
(ከJonas Altberg የተዛወረ)
«ቤስሀንተር» (Basshunter) እውነተኛ ስም ዮናስ ኤሪክ አልትበርግ (ስዊድኛ፦ Jonas Erik Altberg 1977 ዓም ተወለደ) ከ1990 ዓም ጀምሮ የስዊድን ዘመናዊ ፖፕ ሙዚቃ ዘፋኝ ሆኗል።
ቤስሀንተር | |
---|---|
መረጃ | |
የትውልድ ስም | ዮናስ ኤሪክ አልትበርግ |
የልደት ቀን | 1977 |
አልበሞች
ለማስተካከል- The Bassmachine (1996)
- LOL <(^^,)> (1998)
- Now You're Gone – The Album (2000)
- Bass Generation (2001)
- Calling Time (2005)