Swedish language map.svg

ስዊድንኛስዊድን ሀገር የስራ ቋንቋ ሲሆን ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ተናጋሪዎች አሉት። ይህ ቋንቋ የሰሜን ጀርመንኛ ቋንቋ ምድብ ውስጥ የሚገኝ ነው። ተናጋሪዎቹ በብዛት በስዊድን ሀገር ይገኙ እንጂ በፊንላንድም መጠነኛ ተናጋሪዎች አሉት።