የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለሃያ ዓመታት በዘለቀው የኢትዮጵያና ለኤርትራ የድንበር ውዝግብ ሰላም እንዲወርድ ላበረከቱት አስተዋጽኦ በመስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 11 ቀን 2019) ተበርክቶላቸዋል። [1]

ማጣቀሻወች ለማስተካከል

  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2019-10-12. በ2019-10-11 የተወሰደ.