ፖርት ሉዊስ
ፖርት ሉዊስ (ፈረንሳይኛ፦ Port Louis /ፖ፡ ሉዊ/) የሞሪሸስ ዋና ከተማ ነው። ፈረንሳዮች በ1727 ዓ.ም. ሠሩት።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 577,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 143,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 20°10′ ደቡብ ኬክሮስ እና 57°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |