ፖል ኒኮላስ አጊላር
(ከፖል ኒኮላስ አጉዊላር የተዛወረ)
ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ (Paul Nicolás Aguilar Rojas, የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለክለብ አሜሪካ ይጫወታል።
ፖል ኒኮላስ አጉዊላር |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ፖል ኒኮላስ አጉዊላር ሮሃስ | ||
የትውልድ ቀን | የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ኮንኮርዲያ፣ ሲናሎዋ፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2006-2011 እ.ኤ.አ. | ፓቹካ | 136 | (11) |
ከ2011 እ.ኤ.አ. | ክለብ አሜሪካ | 0 | (0) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 11 | (2) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |