ፓፓ ቤኔዲክቱስ 16ኛ፣ ልደት ስም ዮዘፍ ራፂንገ (1919 ዓም ጀርመን ተወለዱ) ከ1997 እስከ 2005 ዓም ድረስ የሮሜ ፓፓ ወይም የሮማን ካቶሊክ መሪ ነበሩ። በ2005 ዓም ማዕረጋቸውን ተዉና አሁን «የቀድሞ ፓፓ» በሚል ማዕረግ ይባላሉ።

ፓፓ ቤኔዲክቱስ