ፓኖኒያ በአሁኑ ሀንጋሪሰርቢያ አካባቢ በጥንት የተገኘ የፓኖንያውያን ሃገር ነበር። የሮሜ መንግሥት ከ17 ዓክልበ. በኋላ አውራጃውን ይዞ የሮሜ ክፍላገር ሆነ።

ፓኖኒያ በሮሜ መንግሥት ውስጥ፣ በ108 ዓ.ም.