ፒያኖ በቁልፎች ድርድር ለመጫወት የሚያስችል ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በአለማችን ላይ እጅግ የተለመደ ሲሆን በተለይም በሙዚቃ መሣሪያ ብቻ ለተቀናበሩ ሙዚቃዎች መስሪያነት ያገለግላል። በቀላሉ ለመያዝ የማይመች እና ዋጋውም እጅግ በጣም ውድ በመሆኑ በቀላል የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ አይገኝም። በዚህም ለከፍተኛ የሙዚቃ ቅንብሮች እና ትዕይንቶች ዋናውን ሚና የሚጫወት መሣሪያ ነው። በፒያኖ ላይ አንድን ቁልፍ መጫን ከበስተኋላው ያለው ወካይ መዶሻብረት ተሠርተው የተወጠሩትን ጅማቶች እንዲመታ እና ድምፅ እንዲፈጥር ያደርገዋል።

ፒያኖ

ቅድመ ታሪክ

ለማስተካከል

የመጀመሪያው ዘመናዊ ፒያኖ የተሠራው ጣልያን ሀገር ውስጥ በባርቶሎሚዮ ክሪስቶፎሪ (16551731) ሲሆን ይህ ሠው በፈርዲናንዶ ዲ መዲቺ የሙዚቃ መሣሪያ ጠባቂ ተደርጎ የተቀጠረ ሠው ነበር።

ታሪክ እና የሙዚቃ ስራ

ለማስተካከል

እንደ ሃይድንሞዛርት እና ቤትሆቨን የሉ የሙዚቃ ጠበብቶች የተጠቀሙበት ፒያኖ በአሁኑ ጊዜ ካለው ፒያኖ እንደሚለይ ግልፅ ነው። የሮማንቲኮች ሙዚቃ ለራሱ የተፃፈው ከዘመናዊዮቹ ፒያኖዎች የተለየ ተደርጎ ነው።

ዘመናዊው ፒያኖ

ለማስተካከል

የፒያኖ ዓይነቶች

ለማስተካከል

ዘመናዊዩ ፒያኖ በሁለት ዓይነት ተመርቶ ይቀርባል። እነዚህም ግራንድ ፒያኖ እና አፕራይት ፒያኖ ናቸው።

ግራንድ ፒያኖ

ለማስተካከል

ማለት

አፕራይት ፒያኖ

ለማስተካከል

ጂ፡ቁልፍ

መደበኛ ፔዳል

ለማስተካከል

ያልተለመደ ፔዳል

ለማስተካከል

ጥንቃቄ እና ጥገና

ለማስተካከል

የታወቁ ፒያኖ አምራቾች

ለማስተካከል

አስተዋፅዖ

ለማስተካከል

ለተጨማሪ ንባብ

ለማስተካከል

የውጭ ማያያዣዎች

ለማስተካከል