ከበሮ (ድረም) በእንግሊዝኛDrum Kit ወይም Drum Set አንዳንዴም trap set እየተባለ የሚጠራው የተለያዩ አይነት የድረም እና የጠፍጣፋ ሠሀን መሣይ የመሣሪያ ዓይነቶችን እንዲሁም በአብዛሀኛው ተያያዥነት ያላቸውን ድምፆች ማፍለቅ የሚችሉ መሣሪያዎችን አጣምሮ የያዘ ዘመናዊ የምት የሙዚቃ መሣሪያ ነው። እነዚህን ስብስቦች እንደ ቀጭን እንጨት ወይም የሙዚቃ መዶሻ አልያም ተመሣሣይ መሣሪያ በመጠቀም መምታት ይቻላል። ይህን መሳሪያ ከበሮ መች (እንግሊዝኛ Drummer) በተገቢው መንገድ መጫወት ይችላል። ከዚህ በተጨማሪ ባስ ድረም የሚባለው በእግር የሚመታ ፔዳል መዋቅር ያለው ሲሆን ሌላው ደግሞ እርስ በርስ የሚገጣጠሙ ሁለት ስሀኖች በእግር ለመምታት የሚረዳ ፔዳል ያለው ነው።

ድራም ሴት

ታሪክ እና እድገት ለማስተካከል

ቀረፃ ለማስተካከል

ዋና ዋና አካላት ለማስተካከል

መሠረታዊ ድረም ጥምር ለማስተካከል

መለዋወጫ ለማስተካከል

የኤሌክትሪክ ጥምር ከበሮ ለማስተካከል

ምጠና ለማስተካከል

የድምፅ ናሙናዎች ለማስተካከል

ይዩ ለማስተካከል

ማስታወሻዎች ለማስተካከል

ማጣቀሻዎች ለማስተካከል

የውጭ ማያያዣዎች ለማስተካከል