ለጣልያን ከተማ፣ ፒዛ፣ ጣልያንን ይዩ።

ፒዛ መጀመርያ በጣልያን አገር አሁንም አለም አቀፍ የሚበላ የምግብ አይነት ነው። ባብዛኛው የሚሰራው ከሊጥ ዳቦ ቂጣቲማቲም ወጥና በፎርማጆ ነው፣ ሌሎችም እንደ ጻዕሙ የሚጨመሩ ይዘቶች አሉ።

አንቸቪ ዓሣ፣ ወይራ እና ፈረንጅ ጉመሮ ፒዛ

«ፒዛ» የሚለው ቃል በጣልያን «ፒፃ» ከ990 ዓም ጀምሮ ይዘገባል። ዘመናዊው ፒዛ ከነቲማቲም ከ1800 ዓም ግድም ጀምሮ ተሠራ።