ዳቦ በዓለም ዙሪያ በሊጥ የሚሠራ የሚጋገር ምግብ አይነት ነው። ሊጡም የሚሠራው ከዱቄትውሃ ነው። ለብዙ አይነት ዳቦ እንዲስፋፋ እርሾ ይጨመራል። በኢትዮጵያም ብዙ ልዩ ልዩ የዳቦ አይነቶች አሉ።

የተለያዩ ዳቦዎች
 ደሳለሲሳይ