ፕዌርቶ ሪኮካሪቢያን ባህር የሚገኝ የአሜሪካ ደሴት ግዛት ነው።

የፕዌርቶ ሪኮ ሥፍራ

የደሴቱ ዱሮ ኗሪ ስም «ቦሪንኰን» እስካሁን ከ«ፕዌርቶ ሪኮ» ጋራ አንድላይ ይሰማል።