ፍያኩ ላብራይኔአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1089 እስከ 1069 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

አብዛኛው የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፍያኩ ዘመን ለ24 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) 20 ዓመት ሲል እሱን እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1089 እስከ 1069 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)