ፍቅር በአማርኛ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. የወጣ የአብዱ ኪያር የሙዚቃ አልበም ነው።

ፍቅር በአማርኛ
አብዱ ኪያር አልበም
የተለቀቀበት ቀን {፲፱፻፺፰ ዓ.ም.
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ፒኮሎ ሙዚቃ ቤት

የዜማዎች ዝርዝር

ለማስተካከል

የሁሉም ዘፈን ግጥሞች በአብዱ ኪያር የተፃፉ ናቸው።

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስት
1. «ጊዜ ጌታ»
2. «ፍቅር በአማርኛ»
3. «ይሉኝታ ሞቷል»
4. «ቀረ ድሮ»
5. «ይቻላል»
6. «እስከመቼ»
7. «የከዳማ እናቱን»
8. «እቴ ሜቴ»
9. «ሌላ ላላይ»
10. «እንዲ ነው ወይ»
11. «እንኳን በጉራ»
12. «አሌፍ ብሎ»


የድምፅ ተቀባዮች፦ ሄኖክ መሀሪ እና ተስፋማሪያም ኤልያስ