ፌርጉስ ዱብዴታቅ240 እስከ 241 አም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር።

በአይርላንድ ታሪኮች ዘንድ ቀዳሚው ሉጋይድ ማክ ኮን ከተገደለ በኋላ፣ ለአንድ አመት ከፍተኛ ንጉሥነቱን ያዘ፤ ከዚያ ኮርማክ ማክ አይርት ፈርጉስን በውግያ ገደለውና ከፍተኛ ንጉሥ ሆነ።

የቲገርናቅ ዜና መዋዕል (1080 ዓም ተቀነባብሮ) የፈርገስ ዘመን በ239 እንደ ጀመረ ቢለንም፣ ሉጋይድ ግን ከ210 ጀመሮ ለ፴ ዓመታት እንደ ገዛ ይላል። በዚህ አቆጣጠር የፈርገስ ዓመት 240-241 ዓም መሆን አለበት።