ፊናት ማር
ፊናት ማር በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ81 እስከ 78 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።
የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፊናት ዘመን ለ፫ ወይም ፱ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ፫ ዓመት ነበር፣ ይህም ከ78 እስከ 67 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)