ጴንጤናዊው ጲላጦስ(Pontius Pilate) 5ተኛው የይሁዳ ገዢ ነበር። ጴንጤናዊው ጲላጦስ ግዛቱ ከ26-36 ከ.ል.በ.(እ.ኤ.አ.) ቆይቷል። ቀዳሚው ቫሌሪየስ ግራተስ ሲሆን ተከታዩ ማርሴስ ነው። ዜግነቱ ሮማዊ ሚስቱ ክላውዲያ[1] ናት። ታዋቂነቱ በጲላጦስ አደባባይ ነው። የሚከበረው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ሲሆን በአለ ንግሱ ሰኔ 25 ነው።[2]

  1. ^ በላቲን ፕሮኩላ በግሪክ ደግሞ ክላውዲያ ትባል ነበር።
  2. ^ [1](እንግሊዘኛ) ጴንጤናዊው ጲላጦስ